#ለወንድማችን ታደሰ መስፍን_እንድረስለት 🙏🙏🙏

Spread the love

ለወገንደራሽወገን_ነው🙏🙏🙏

#ለወንድማችንታደሰመስፍን_እንድረስለት 🙏🙏🙏

የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የኢኮኖሚክ ኢንፍራስትራክቸር ት/ት ክፍል አሰልጣኝ መምህር የሆነው ወንድማችን #ታደሰመስፍን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሲታከም ቆይቶ #የደምካንሰር ታማሚ መሆኑ የተገለፀለት ሲሆን የሆስፒታሉ ቦርድም በደብዳቤ ቁጥር IMD/555/16 በቀን 04/07/2016 ዓ.ም በገለፀለት ደብዳቤ ለከፍተኛ ህክምና በአፋጣኝ ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ እንዲታከም ወስኗል ለህክምናው ደግሞ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚፈልግ በመሆኑና ግለሰቡም ይህንን ገንዘብ የመሸፈን አቅም ስለሌለው ከምን ጊዜውም በላይ የደጉ ወገኖቹን ድጋፍ ይፈልጋል። በመሆኑም 50 ሎሚ ለ1 ሰው ሸክሙ ለ50 ሰው ደግሞ ጌጡ እንዲሉ ያላችሁን በመለገስ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘርጉለትና ከሞት እንድትታደጉት በፈጣሪ ስም ይማፀናችኋል 🙏🙏🙏

የአካውንት_ቁጥሮች

ንግድ ባንክ – 1000615860526
ንብ ባንክ – 105 SAV 11929
አቢሲኒያ ባንክ – 181346922
ዳሸን ባንክ – 5271703641011
በተከፈቱ አካውንቶች የእርዳታችሁን እንድታደርጉ በፈጣሪ ስም ጥሪ ያቀርባል🙏🙏🙏

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *